በአስቸኳይ አዋጁ እዝ የመከነው አሸባሪው ሕወሐት ለአዲስ አበባ ደግሶት የነበረው ታላቅ እልቂትና ውድመት‼️
በአስቸኳይ አዋጁ እዝ የመከነው አሸባሪው ሕወሐት ለአዲስ አበባ ደግሶት የነበረው ታላቅ እልቂትና ውድመት‼️
👉በአስቸኳይ አዋጁ እዝ የመከነው አሸባሪው ሕወሐት ለአዲስ አበባ ደግሶት የነበረው ታላቅ እልቂትና ውድመት‼️ ሼር..ሼር.. ሼር.ይደረግ‼️
♦️ጁንታው በነዋሪነት ስም አዲስ አበባ የነበረውን በብዙ ሺህ የሚቆጠር አባልና ተባባሪውን በሙሉ ለጥፋት አላማው በሚስጥር በወታደራዊ አወቃቀር አደራጅቶት ነበር‼️
♦️በአዲስ አበባ ከውስጥ ሆነው ድንገተኛ ውጊያ ለመክፈት ተዘጋጅተው የነበሩት የሕወሐት አባላት ደጋፊዎችና ተባባሪዎች ነበሩ ‼️
🔴ተከፋይ የአሜሪካ ሚዲያዎች በአዲስ አበባ ተከባለች መዝሙራቸው አፍረዋል። ደንግጠዋል። አዲስ አበባ መግባት ሳይሆን ወደ ሲኦል ወርደዋል። ህወኃት እነሱ እንደጠበቁት እንኳን አዲስ አበባን ሊቆጣጠር ቀርቶ ከአጋፋሪው ሸኔ ጋር አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ወደ መቃብሩ እየወረደ ነው። አይደለም አዲስ አበባ መግባት መቀሌም መመለስ አይችሉም። በየቦታው እንደ ቅጠል እየረገፋ ቀርተዋል። በጀግናው መከላከያ ሠራዊታችንና በሕዝባዊ ኃይሎቻችን ክንድ በየገባበት ቦታ እየታደነ እየተለቀመ ከአፈር እየተቀላቀለ ነው‼️
🔴ጁንታው አዲስ አበባ እገባለሁ ብሎ ጡሩንባ ሲነፋ የነበረው ምስጢሩ ምንድነው ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው። ከፕሮፓጋንዳው በዘለለ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘውን የሚኖረውን ቁጥሩ ከ500 ሺህ በላይ የሚሆነውን የትግራይ ተወላጅ የሚቃወሙት እንዳሉ ሆነው አብዛኛውን ተወላጅ ወጣት ሴት፣ ወንድ፣ ጎልማሳ፣ ሽማግሌ፣ አሮጊት፣ የመንግስትና የግል ሠራተኛ በሙሉ የ”ሀገረ ትግራይ ምስረታን” እንዲቀበሉ አድርጎ በየቀበሌው፣ በወረዳ፣ ዞንና ክልል በወታደራዊ መዋቅር ደረጃ አደራጅቶ፣ እዝና አመራር ፣የግዳጅ ቀጠና ጭምር ሰጥቶ ጨርሶ እንደነበር የተገኙት መረጃዎች የደሴውን የውስጥ አርበኞች ሴራ በማሳያነት በመግለጽ ይጠቁማሉ።
🔴ይህ አደረጃጀት በመላ ሀገሪቱ ባሉ አነስተኛ፣ መካከለኛ ፣ከፍተኛ ከተሞች በጥብቅ ምስጢርነት የተዘረጋ ሲሆን እያንዳንዱ የሕወሐት አባልና ደጋፊ ተባባሪ የመሰለል መረጃ የማቀበል የሕወሐትን ፕሮፓጋንዳ የማሰራጨት ፣ ሕዝቡ ውስጥ ጭንቀት ግራ መጋባትና ፍርሀት እንዲሰፍን የመስራት ግዴታ ያለበት ከመሆኑም በላይ ይሄንኑ የሚሰሩ የተደራጁ ክፍሎችም አሉት ። በገንዘብ የተገዙ የሌላ ብሔረሰብ አባላትም በብዛት ይገኙበታል። መሰሪው ሕወሐት ለዚሁ የክፋት አላማው ሲል በሰላሙ ቀን ከትግራይ አምጥቶ በተለያየ ጊዜ አዲስ አበባ በተለያዮ ክፍለ ከተሞች ያሰፈረውና የአዲስ አበባ ነዋሪነት መታወቂያ ያደለውን የትግራይ ተወላጅ በሙሉ በሠራዊት ደረጃ አዘጋጅቶ አዋቅሮ ኃላፊዎችን መድቦ ባላቸው መሣሪያ ሁሉ ተጠቅመው በተሰጣቸው ቀጠናና ግዳጅ በድንገት አዲስ አበባን የጦርነት አውድማ እናደርጋታለን ብለው በሰፊው ተዘጋጅተው ጨርሰው ነበር። አዲስ አበባ ውስጥ የተለያዮ መሣሪያዎችን በየግለሰቦቹ ቤትና በየድርጅታቸውም ቀብረዋል። ከተገኘው ከተመዘገበው ያልተገኘው ይበዛል ነው የሚሉት የመረጃው ምንጮች።
🔴 ይሄን ለመጥፊያው ያዘጋጁለትን የጦር መሣሪያ አነፍንፎ ከያለበት አስሶ ከየጋራዡ፣ ከየሆቴሉ፣ ከየንግድ ቤቱ ፤ ከተከራዩትና በስማቸው ከሚገኘው የእቃ ማከማቻ መጋዘን ማውጣትና መያዝ የአዲስ አበባ ነዋሪ ግዴታ ነው። ሳተላይት ስልኮች በፎቆቻቸው ፣ በሆቴሎቻቸው ፣በመኖሪያ ቤታቸው፣ አዲስ አበባን፣ ሱሉልታን፣ ጫንጮን፣ ዱከምን፣ ደብረዘይትን፣ ሞጆን፣ናዝሬትን፣ ሻሸመኔን፣ አርሲን፣አዋሳን፤ ሰንዳፋን፤ለገጣፎን፣ ሆለታንና ሌሎችም ትናንሽና ትላልቅ ከተሞች ውስጥ አልፎም እነሱ ብቻ መጠቀም በሚችሉባቸው ከሰው ለእይታ በራቁ ጫካዎች ውስጥ ሁሉ እንደሚኖራቸው አትጠራጠር። መረጃ የሚለዋወጡበት ትልቁ መሣሪያ እሱው ነው። ፈልገህ አስሰህ አውጣ። የመረጃና ግንኙነት መረባቸውን በጣጥሰው። ሳትቀደም ቅደም። በመሀል ሀገር ሰዎች ቤትም በዝምድና በወዳጅነት በምስጢር አይጠረጠሩም በሚል ያስቀመጡት እንደሚኖር ይታመናል። ይሄ ሁሉ ለአዲስ አበባ ሕዝብ መጨፍጨፊያ የተዘጋጀ መሆኑን አውቀህ ሳትተኛ ቀን ከለሊት አስስ።እየመነጠርክ አውጣ። እድሉን ካገኘ እንደማይምርህ እወቅ ‼️
🔴አዲስ አበባ ውስጥ በፊት ነባር ነዋሪዎችን በከተማ ልማት ስም እያፈናቀለ ሲበታትን የነበረው ማሕበራዊ ግንኙነታቸውን ከመበጣጠስም አልፎ ብዙ ዘመን አብረው ስለኖሩ ይመክሩብኛል ያሴራሉ መበታተን አለባቸው በሚል ያደረገው የሕወሐት የሴራ ፓለቲካ ነበር። የዚህ ማሳያው በደሴ ረዥም ዘመን የኖሩት የትግራይ ተወላጆች ከውስጥ ሆነው እንዴት ሠራዊታችንን እንደወጉት በግልጽ የታየ ነው። ለአዲስ አበባም የተደገሰው እልቂት ከዚህ ጋር የተያያዘና የሰፋ የከፋ ተመሳሳይ የእልቂት ድግስ ነበር። በየቀበሌው፣ በየወረዳው፣ በየዞኑ ( ክፍለ ከተማው) በወታደራዊ አወቃቀር የተዘጋጀው የአሸባሪው ሕወሐት አባላት መዋቅር በአብዛኛው ሲቪሎችን፣ ወጣቶችን፣ የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ሠራተኞችን፣ በግል ድርጅት ውስጥ የሚሰሩትን፣ ከመከላከያ የተቀነሱና ከተማ ያሉ ነባር ታጋዮችን፣ በሙሉ የሚያካትት፣ ለሀገረ ትግራይ ምስረታ የዜግነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ግዳጅ የጣለና ያለልዮነት ያሰለፈ ነው። ንጹሀን ቢኖሩም እጅግ በጣም ጥቂት ነው የሚሆኑት። ንጹሀን አሉበት በሚል ስም በፍጹም መዘናጋት አይገባም። ከመቶ አምስት ፐርሰንት ቢገኙ ነው።
🔴የአሸባሪው ድርጅት አባላትና ደጋፊዎች ሁሉም በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥና ዳርቻ ላይ ከውስጥ ሆነው ድንገተኛ ጦርነት ለመክፈት ሕዝብን ለመጨፍጨፍ ለመዝረፍ በተጠና እቅድ ተዘጋጅተው ነበር። በአዲስ አበባ ነዳጅ ማደያዎችን፣ ሆስፒታሎችን፣ ፓሊስ ጣቢያዎችን፣ ወታደራዊ ካምፓችን፣ በተመሳሳይ ሰአት የማጥቃት እቅድ ነበራቸው። ባንኮችን ይዘርፋሉ። አስቀድመው በስም ዝርዝር የያዟቸውን የመንግስት ደጋፊዎች እያወጡ ይረሽናሉ። ደሴና ኮምቦልቻ ሌሎችም ቦታዎች እንዳደረጉት። የመንግስት ወታደሮች ለመከላከል በሚያደርጉት ውጊያ አሸባሪዎቹ ጦርነቱን የጀመሩት ሕዝብ ውስጥ ስለሆነ ብዙ ሕይወት ያልፋል። ውድመት እልቂት ይፈጠራል። የተደራጀና ያልተደራጀ አንድ ስላልሆነ ድንገት በሚፈጠር ውርክብና ትርምስ በዚህ መልኩ አዲስ አበባን ደም እንደ ዥረት የሚፈስባት የጦር ሜዳ እናደርጋታለን ብለው ወስነው ጨርሰው ነበር። ከፈረንጆቹ ጋር ተማክረው እንወጣለን ሲሉ የነበረው ከፊሎቹም የወጡት አማጺው አዲስ አበባ አካባቢ ደርሷል ሲሉ የነበረውም ይኼንኑ የጥፋት ሚስጢር ነጮቹ ስለሚያውቁ ነበር‼️
🔴 በዚህ የጥፋት እቅዳቸው ወያኔና አባላቱ ደጋፊዎቻቸው ያሏቸውን የግል መኪናዎች ሁሉ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ከየሰፈሩ ነዋሪ የሆነውን አባላትና ደጋፊዎቻቸውን ጭነው በመዘዋወር ተኩስ ይከፍታሉ። ድንገተኛ ጥቃት ይሰነዝራሉ። ከውጭ የመጣ የገባ ኃይል አይደለም። እኛው ውስጥ አብረውን የኖሩ ጎረቤት ፣የስራ ባልደረባ ፣ጋብቻ፣ አበልጅ፣ አብሮን የተማረ፣ የምንላቸው በቅርብ የምናውቃቸው ሰዎች ናቸው ተኩስ ከፍተው ሊፈጁን ተዘጋጅተው የነበሩት። በዚህ መልኩ እልቂት ይነግሳል። ትርምስ ይፈጠራል። የተደራጀና ያልተደራጀ ሕዝብ እኩል አይደለም። በዚህ ትርምስ መሀል ውሀ፣ መብራት፣ ምግብ መጠጥ፣ ሕክምና፣ ገበያ፣ ሱቅ ወዘተ ይጠፋል። አዲስ አበባ ላይ ጁንታው በገንዘብ እየገዛ በምስጢር ያዘጋጀው ያደራጀው ማጅራት መቺና ዱርዬ ሰፊ ዘረፋዎችን ያካሂዳል። ሱቆች ፣መደብሮች፣ ወርቅቤቶች፣ ፋርማሲዎች፣ ጫማና ልብስቤቶች፣ ቡቲክ ፣ የመንግስት መስሪያቤቶች፣ የግል ድርጅቶች ወዘተ በሙሉ ይዘረፋሉ። ሴቶች በብዛት ይደፈራሉ። መንግስት ለመከላከል በሚያደርገው ጥረት የተወሰነ የከተማውን ክፍል ይዘው መዋጋት ነበር እቅዳቸው።
🔴ከከተማዋ ስፋት አንጻር የተወሰነ ቦታ ገብተው በሚፈጥሩት ትርምስ ተቀናጅተው ተደራጅተው ገንዘብ እየከፈሉ ያዘጋጇቸው የውጭ ሚዲያዎች ወዲያው በአለም አቀፍ ደረጃ ወያኔ አዲስ አበባን ተቆጣጠረ ብለው ዜና ያሰራጫሉ። በዚህ መልኩ ነበር የተዘጋጁት። ይሄንኑ ለጌቶቻቸው አሳውቀው ኤምባሲዎች ለቀው እንዲወጡ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ወከባና ጫና እንዲበረታ ነበር የታቀደው። አዲስ አበባን ነዋሪዋን ለመበቀል ለመግደል፣ ሀብቷን ንብረቷን ለመዝረፍ ለማውደም ከተማዋን እንዳልነበረች አድርገው በማውደም በማጥፋት ለመበቀል ነበር ያቀዱት። በዚህም ምክንያት ኤምባሲዎቹም ሲወጡ የአፍሪካ ሕብረት ሰላም የለም በሚል ቢሮውን በግድ ወደ ግብጽ ካይሮ እንዲለውጥ ለማስገደድ ነበር ወያኔ አሜሪካ ግብጽና ሱዳን መክረው ዘክረው ሲሰሩ የነበሩት። ሴራቸው ሕልም ሆኖ ከሸፈ‼️
♦️ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ያሉት የጁንታው አባላት ወታደራዊ ልብሶችንና መሣሪያዎችን ከቀበሩበት አውጥተው በመልበስና በመታጠቅ በራሳቸው የግል መኪኖች ሰዎቻቸውን ጭነው እየተኮሱ እየገደሉ እያሸበሩ እየዘረፋ ከተማ በመግባት አዲስ አበባን ከሚያተራምሰው ኃይል ጋር ይገናኛሉ። እነሸኔ ከፍተኛ ጭፍጨፋ በማድረግ አጋርነታቸውን ያሳያሉ። የዘር ጭፍጨፋ ያካሂዳሉ።የመንግስት ኃይሎች በተወሰነው የከተማ ክፍል ሆነው ሲከላከሉ እነአሜሪካ እንግሊዝና የምእራቡ ሰዎች ለወያኔ እውቅና ሰጥተናል ይላሉ። ተመሳሳይ ስልት ሶርያ ላይ ተጠቅመዋል። ይሄንን አደረጃጀት ወያኔ የዘረጋው በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ አነስተኛና ትላልቅ ከተሞች ነው። መዋቅሩን፣ አደረጃጀቱን፣ የሰው ኃይሉን፣ ኢኮኖሚውን፣ የእዝ ግንኙነቱን ፈጥኖ መበጣጠስ አስፈላጊና ወሳኝ ስለነበር እርምጃ ተወስዷል። አሁንም ብዙ ይቀራል። አሁንም ደግሞ ስማቸውንና ብሔራቸውን ለውጠው ፎርጂድ መታወቂያ እያሰሩ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይሄንን የሚተባበር ወንጀለኛ ወዲያው እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል። አዲስ አበባ ጠንካራ ፍተሻ አለ በሚል በአራቱም የከተማ መውጫዎች ባሉ አነስተኛ ከተሞች ላይ ትኩረት አድርገው ይንቀሳቀሳሉ። ተከታትሎ ማደን ይገባል። ይህ የእነሱ የከተማ ማጥቂያ የውስጥ ኃይልን በመጠቀም ጥቃት የመፈጸም እቅድና ዝግጅት በአለም ታሪክ አዲስ አይደለም። ከሽፎባቸዋል። የቀረውም ይከሽፋል‼️እነዚህ በመደበኛ ውጊያ ውስጥ ያሉ የውጊያ ስልቶች አይደሉም። ኢመደበኛ ቀመሮች ናቸው።
👉ይሄን ሁሉ ለመስማት የሚዘገንን ለአዲስ አበባ ሕዝብና ለውቧ ከተማ የተደገሰልንን ታላቅ የሞት እልቂትና ውድመት በፍጥነት የቀለበሰው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እዝ ነው‼️ ፈጣን ሀገር አድን እርምጃ ወሰደ‼️ የግንኙነት የድርጅትና የእዝ ሰንሰለታቸውን በጣጠሰው‼️ታላቁ የጥፋት የእልቂት አዲስ አበባን በደም ለማጥለቅለቅ ለማውደም ወያኔ የጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ‼️ አሁንም የሚቀሩ ብዙ ርዝራዦች አሉ። በየዋህነት በአብሮ መኖር በርህራሄ ስም መጠቃቱ መገደሉ ይብቃ‼️ ለራስህ ለቤተሰብህ ስትል አካባቢህን የስራህን ቦታ ነቅተህ ጠብቅ‼️ለራስህ ስትል መረጃ ለመንግስት ስጥ። ይሄን ባታደርግ የምትጠፋው አንተም ቤተሰብህም ናቸው።ሁሉም በአንድነት ቆሞ ተባብሮ የመጣበትን አደጋ መክቶ ይቀልብስ‼️
🔴ጥርስህን ነክሰህ መሪህን ፣ሀገርህን ፣ነጻነትህን ክብርህን ጠብቅ። ወያኔ እድሉን ቢያገኝ እንደ ከብት ያርድሀል። አይንህ እያየ ሚስትህን ልጆችህን ይደፍራል። ሀብትና ንብረትህን እያየህ ይዘርፈዋል። እሳት ለኩሶ ያነደዋል። ምራቁን ይተፋብሀል። ሽንቱን ይሸናብሀል። ወዳጄ ይሄ ሁሉ የአዲስ አበባ እንገባለን ድንፋታ በውስጥ በሚገኙ የጁንታው ድብቅ ሠራዊት ሊካሄድ የነበረው እልቂት የከሸፈው በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና በፍጥነት በተወሰደው የማያዳግም እርምጃ ነው‼️ እሰየው አበጀህ ብለናል ‼️
♦️ ምናልባት አብሮህ የኖረው፣ በጋብቻ የተዛመድከው ፣የስራ ባልደረባህ የሆነው በድንገት ተነስቶ ልክ ሰሜን እዝ ላይ እንዳደረጉት በየመንደሩ በየጎረቤቱ ብቅ እያለ ፣ ደብቆና ቀብሮ ያስቀመጠውን ቦምብና መትረየስ እያወጣ፣ ሕጻን ወጣት ሴት አሮጊት እርጉዝ ሴት ሳይል ጥይት ቢያርከፈክፍብህ ፣ ስላልተዘጋጀህ የሚጠብቅህ ሞት ነበር። ያኔ ድፍን ከተማው በጩሀትና በጥይት እሩምታ ይታመሳል። መልምለው ያዘጋጁት ቦዘኔና ነፍሰ ገዳይ ወዲያው ዘረፋ ይጀምራል። መብራት ይጠፋል። ሴቶች ይደፈራሉ። ግድያውን በቆንጨራም በጥይትም በስለትም ያካሂዱታል። በአጭሩ ጁንታው ለአዲስ አበባ የደገሰላት አሰቃቂ ጥፋትና ውድመት ይሄንን ይመስል ነበር። በሰፋ ሁኔታ በቡራዩ ላይ የሞከሩትን ዘግናኝ ጥፋትና ውድመት አዲስ አበባ ላይ ለመድገም ነበር እቅዳቸው። አልሆነም‼️ አይሆንምም‼️መንግስት ቀደማቸው‼️ ሕዝቡም በየሰፈሩ ተደራጅቶ ያለውን ይዞ ነቅቶ ከፓሊስ ጋር ይጠብቃል‼️ ሞኝነት ድሮ ቀረ‼️ ጅብ ከሚበላህ በልተህ ተቀደስ ነው ነገሩ‼️ ተጠንቀቅ። አትዘናጋ‼️ከመሪህ ጎን ጸንተህ ቁም‼️ ሌላ አማራጭ የለህም‼️
🔴ድል ለኢትዮጵያና ለልጆቿ ‼️
🔴ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችንና ለሕዝባዊ ሠራዊቶቻችን‼️
🔴ተነስ፣ታጠቅ፣ዝመት‼️
🔴አሸባሪውን ሕወሐት በተገኘበት ቦታ ሁሉ ደምስስ‼️
ጃተማ አባቢያ
የማትንበረከከዋ ኢትዮጵያ