Samantha Powers ሰማንታ ሀይሉ/(Samantha Powers) ዛሬስ ፈጣሪዋ ምን ብልዋት ይሆናልሂብራይስት ባንሆንም መልክት ይገባናል የሰማይ የምድር ሀይል ተከናንባ በስምምን ልታደርግ መጣች ለቁጣ ለስላም?ዕውቀት አካብታለች ድንክዬም አይደለች ልምድም አላት አሉ ሰውን የማትሰለችበደላላ ቛንቛ ወይንስ በሆዳችን ሚሊዮን ድርሶናል ማባበያም ቢሆንአስቲ እጠብቃለሁ ነቃ ብዬ ዛሬነፋሱ ከሁዋላ ይምጣላት ላገሬ።