የዶክተር አብይ መንግስት ማድረግ ያለበት

Natenael Mekonnen June 2021 ከሀገር አቀፍ የሰላም ሃይላት የቀረበ ግልጽ ደብዳቤ የተመረጠው የዶክተር አብይ መንግስት ማድረግ ያለበት::  #Ethiopia : አሁን ሁሉኑም ደምሳሽ ሃይላት በአሳማኝ ሁኔታ ሰጥ ለጥ እያደረገ በራሱ መቆሙን እያረጋገጠ የመጣው የጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ መንግስት የሂደት ለውጡን በልኩ በመመርመር ሊያደርግ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ህዝብ በተለያየ መንገድ ሃሳቡን እያዋጣ ይገኛል።የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ጉዳይ ሊሆን የሚገባው የሰላም ማስፈኚያ… Continue reading የዶክተር አብይ መንግስት ማድረግ ያለበት

የኢትዮጵያ ጉዶች

June 26, 2021 የኢትዮጵያ  ጉዶች:: አንቺ  ኢትዮጵያ የማትወልችው ጉድ የለም።   እንደ አጋጣሚ ዩቱብ ስከፍት ቴሌቪዥኔ ላይ የሚታየው ኢትዮ 360 የሚል ነው።   አቶ ኤርሚያስ  ለገሰ ዋቅጅራ ላንቃው እስከሚሰነጠቅ ሲጮህ አየሁና ቁጭ ብዬ ማየቱንና ማዳመጡን ጀመርኩ። የሚያወራው ባልደራስ ያሚባል ፓርቲ ለምን አዲስ አበባ ውስጥ እንደተሸነፈ ነው፤ ብዙ ምክንያቶችን ቢያትትም ሁለቱ 1) በመጀሪያ ምርጫው ተበልቷል ብሎ ስለአመነ… Continue reading የኢትዮጵያ ጉዶች

ወይዘሮ ፀዳለ ለማ

  ምንድን ናቸው?   የፖለቲካ አክቲቪስት ናቸው ወይስ ጋዜጠኛ /ጁርናሊስት ናቸው? ዴሞክራሲ ቱዴይ (Democracy Today) የሚባል ትቪ ላይ ቀርበው በዚህ ሳምንት በትግራይ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ባካሄደው የአየር ጥቃት በጣም እርግጠኛ ሆነው ጥቃቱ የተካሄደው  ሲቪሊያንን ኢላማ አድርጎ ነው ይላሉ:: ለዚህም መረጃቸው ገበያው ላይ የሚታዩ  ሰዎች የወታደር  ልብስ  አለመልበሳቸው ነው ይላሉ።  እዚህ መደምደሚያ ላይ እንዴት ደረሱ?  የሕወሓት ተዋጊዎች ሸሽተው ጫካና ሕዝብ መሀል ከተበተኑ በኃላ የሚቀሰቅሱት… Continue reading ወይዘሮ ፀዳለ ለማ

አገሬን ከሩቅ ሳያት

የኢትዮጵያ 6ኛው አገራዊ ምርጫ በሰኔ 14 ሰኞ ሊካሄድ ሕዝቡ እሁድ እኩለ ሌሊት ላይ በመሰለፍ የምርጫ ሰዓት መድረስን ሲጠባበቅ  ማየቱ፣  ቀኑን ሙሉ ረጅም ሰልፍ ላይ ቆሞ በፀሐይና በዝናብ ደከመኝ ሳይል በትእግስት ተራውን ጠብቆ አንዳንዱ ደግሞ እስከ እኩለ ሌሊት ቆይቶ በመምረጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጨዋነቱን፣ ትዕግስቱንና ለዴሞክራሲ ያለውን ጥማት በተግባር አሳይቷል። ዐይን ላለው ለሚያይ፣ ጆሮ ላለው ለሚሰማ የምርጫው… Continue reading አገሬን ከሩቅ ሳያት

Ethiopians Go to the Polls Even After the US Tells Them Not to

By Ann Garrison On Monday, June 21st, Ethiopians went to the polls to select a parliament, which will elect a prime minister, even though US officials told them not to, warning of chaos and violence. Maybe they think it’s arrogant of the United States to presume to be the global arbiter of peace, justice, and… Continue reading Ethiopians Go to the Polls Even After the US Tells Them Not to